Get Mystery Box with random crypto!

#የኔ............. ......... ላንቺ የምለዉ ቃል ባጣ ቢቸግረኝ #ሞናሊዛ ብ | ፍቅር👩‍❤️‍👨 በአጋጣሚ 🦋♥️

#የኔ.............
.........
ላንቺ የምለዉ ቃል ባጣ ቢቸግረኝ
#ሞናሊዛ ብዬ ልጠራሽ ፈለኩኝ
የልቤ ቢደርስ ደስታዬ ቢበዛ
ፈልጌም አልቀረሁ አልኩሽ #ሞናሊዛ
........ግን አንቺ
ዳቪንቺ የሳላት ስዕል አይደለሽም
በፍሬም ጨምሬ ግርጌ አልሰቀልኩሽም
በእርግጥ ለዳቪንቺ ልዩ ብትሆንም
ለኔ ግን አንቺ ነሽ የሆንሽዉ ሁሉንም
ስለዚህ ዉዴ ሆይ....
ከእንግዲህ እስካለሁ በህይወት ዘመኔ
የተሻለ እስካገኝ እልሻለሁ #የኔ

@Hayitiye