Get Mystery Box with random crypto!

በመላዉ አለም የምትገኙ የኦሮሞ ልጆች ሀገር ቤት ለሚፈጠሩ ለእያንዳንዱ ኢሰብአዊ ድርጊቶች ድምፅ መ | Save Oromia

በመላዉ አለም የምትገኙ የኦሮሞ ልጆች ሀገር ቤት ለሚፈጠሩ ለእያንዳንዱ ኢሰብአዊ ድርጊቶች ድምፅ መሆን አለባቹ በያላቹበት ትልልቅ እና ተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰልፎችን በመዉጣት የኦሮሞ ህዝብ ላይ እየተፈፀሙ ያሉትን ኢሰብአዊ ድርጊቶች ለአለም ማሳወቅ እጅግ በጣም በጣም አስፈላጊ ነዉ።

በወለጋ ህዝባችን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ በውጭ አለም የምትገኙ የኦሮሞ ልጆች ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አድርጉ።በርቱ!