Get Mystery Box with random crypto!

ቲሸርቱ በተለያዩ የከተማችን ቦታዎች እየተሰጡ ነው፡፡ በክልል ቀዳሚ የሆነውን ክለብ ይደግፉ ታሪኩን | hawassa City sport club

ቲሸርቱ በተለያዩ የከተማችን ቦታዎች እየተሰጡ ነው፡፡ በክልል ቀዳሚ የሆነውን ክለብ ይደግፉ ታሪኩንም ይወቁ "ለክለቤ እሮጣለሁ" ብለው ቆርጠው ይነሱ ፡ በንቃት እየሮጡ ከክለቡ ጎን ይሁኑ ፡ ቲሸርቱን ይግዙ ፡ አይቀርም ነሀሴ 29 ቀኔ ነው፡፡

ዛሬም ነገም ወደ ፊትም "ክለባችን ኩራታችን" ነው !

በነገራችን ላይ ለዚህ ሁሉ መሳካት በምስሉ ላይ ያለው የደጋፊ ማህበሩ ፕሬዝዳንት ባዩ ባልጉዳ ትልቁን ቦታ ይወስዳል