Get Mystery Box with random crypto!

'ክለባችን ኩራታችን' በሚል መጠሪያ ለሚደረገው የክለባችን የሩጫ ውድድር የቲሸርት ሽያጭን የሀዋሳ | hawassa City sport club

"ክለባችን ኩራታችን" በሚል መጠሪያ ለሚደረገው የክለባችን የሩጫ ውድድር የቲሸርት ሽያጭን የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ እና የቡድናችን የበላይ ጠባቂ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ እና የከተማው አመራሮች እንዲሁም የቦርድ የበላይ አካላት በተገኙበት በመግዛት በይፋ አስጀምረዋል፡፡