Get Mystery Box with random crypto!

#SportZoneAward ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው ተጠባቂው የስፖርት ዞን አዋርድ ሽልማት ዘንድሮ ሀ | hawassa City sport club

#SportZoneAward ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው ተጠባቂው የስፖርት ዞን አዋርድ ሽልማት ዘንድሮ ሀዋሳ ከተማ በሶስት እጩዎች ታጭቷል።

► የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ውስጥ አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ
► የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ወንድማገኝ ሀይሉ
► የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ባሳለፍነው አመት ከሀዋሳ ከተማ ጋር ያሳለፈው ብሩክ በየነ መታጨት ችሏል።

@hawassakenemafc
@hawassakenemafc