የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ሴቶች ውድድር ላይ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደርጋል። | HaTrick sport 🇪🇹
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ሴቶች ውድድር ላይ ሦስተኛ የምድብ ጨዋታውን ያደርጋል።
ለዚህ ጨዋታ ሉሲዎቹ ይዘውት የሚገቡት የመጀመርያ 11 ይህንን ይመስላል:-
ግብ ጠባቂ
1. እምወድሽ ይርጋሸዋ
ተከላካዮች
13. ናርዶስ ጌትነት
4. ቤተልሔም በቀለ
3. ቅድስት ዘለቀ
20. ብዙአየሁ ታደሰ
አማካዮች
19. ብርቄ አማረ
21. ማዕድን ሳህሉ
14. መሳይ ተመስገን
አጥቂዎች
8. ረድኤት አስረሳኸኝ
7. አረጋሽ ካልሳ
10. ሎዛ አበራ