Get Mystery Box with random crypto!

ያሲን ኑሩ OFFICIAL: #የሪዝቅ #መክፈቻ #ቁልፎች ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣ እውነተ | ||HARIS TUBE||™

ያሲን ኑሩ OFFICIAL:
#የሪዝቅ #መክፈቻ #ቁልፎች

ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣

እውነተኛ የሆነ የአላህ ፍራቻ፣

መስፈርቱን ያሟላ ዱዓእና የተመረጡ አዝካሮችን ማብዛት፣

ነቢዩን መውደድ እና በርሣቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ፣

ዘካን ማውጣት ሰደቃ መስጠት፣

ለደካሞችና ችግረኞች መልካም መዋል፣

እዉነተኛ መመካትን በአላህ ሱ.ወ. መመካት፣

ለእናት አባት በጎ መዋል፣

ለአላህ ሱ.ወ. ምስጋናና ዉዳሴ ማድረስ፣

ኒካህ ማድረግ

ሰምተው ከሚተገብሩ። ያድርገን

SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN:     @haris_tube1  
JOIN:    @haris_tube1       ╚════════════╝