Get Mystery Box with random crypto!

#ረሱል ﷺ መንገድ ዳር አፈር እየጫሩ ቁጭ ብለው አሸዋ ጫር ጫር እያደረጉ በሀሳብ ተጉዘው ተከዙ | ||HARIS TUBE||™

#ረሱል ﷺ መንገድ ዳር አፈር እየጫሩ ቁጭ ብለው አሸዋ ጫር ጫር እያደረጉ በሀሳብ ተጉዘው ተከዙ ምነው ያረሱለላህ ﷺ ሲሏቸው?
በጣፋጭ አንደበት እንዲህ ሲሉ መለሱ
"ኢሽተቅቱ ኢላ ኢኽዋኒ"
እኔ ወንድሞቼ ናፈቁኝ ከኔ ቡሃላ የሚመጡ አማኞች ናቸው እኔን ሳያዩ ያመኑብኝ .. ወንድሞቼ ናፈቁኝ
@HARIS_TUBE1
@HARIS_TUBE1

ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱላለህﷺ
ፊዳከ ሩሂ ወደሚ ያሀቢበላህﷺ