Get Mystery Box with random crypto!

'አንተ ነገህን መቀየር አትችልም መቀየር ምትችለው ልማድህን ነው ልማድህ ነገህን ይቀይረዋል' ስ | ደስተኛ ህይወት/Happy Life

"አንተ ነገህን መቀየር አትችልም
መቀየር ምትችለው ልማድህን ነው
ልማድህ ነገህን ይቀይረዋል"

ስለዚህ ልማድህን በጥሩ ገንባ
ልማድ ሚገነባው ደግሞ በድግግሞሽ ነው!

@Happy_life44