Get Mystery Box with random crypto!

#የጁመዓ ቀን ሱናዎች እና አዳቦች ሱረቱ ከህፍን ማንበብ፣ | 👳‍♀[𝐒𝐮𝐡𝐚𝐢𝐛][𝐀𝐥𝐰𝐞𝐝𝐮𝐝]-𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋👳‍♂

#የጁመዓ ቀን ሱናዎች እና አዳቦች
ሱረቱ ከህፍን ማንበብ፣
ሻወር መውሰድ፣
መፋቅያ መጠቀም፣
ጥሩ ልብስ መልበስ፣
ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
በጊዜ መስጂድ መሄድ፣
በሀቢቡና (ሰዐወ) ላይ ሰለዋት
ማውረድ፣
ዱዓ ማብዛት።
ኹጥባን በዝምታ ማዳመጥ
@ethio_danish