. በኛ በኩል ስልክ ቁጥሩን ያገኛቹህትን ሰው ለመተዋወቅ በቅድሚያ ስለናንተ ሁኔታ አጠር ባለ መልኩ በፁሑፍ ማቅረብ ይጠበቅባቹሃል እድሜ የወር ገቢ መጠን ደሞዝ/በግል የሚለውን ጭምር የትዳር ሁኔታ (ልጅ ካለም በቁጥር መግለፅ ቁመት በሜትር መግለፅ ኪሎ አድራሻ የትውልድ ቦታን ጨምሮ አሁን የምትኖሩበትን በመግለፅ ውሸት ሳይጨመር ሀቁን ብቻ ፅፋቹህ መላክ ይኖርባቹሃል የፃፋቹህት ተቀባይነት ካገኘ ውበትን በተመለከተ የመጀመሪያ እይታ ጊዜ ለመቆጠብ ቪዲዮ Call መጠየቅ የተሻለ አማራጭ ነው ተያይታቹህ የምትኳሃኑ ከሆነ በሁለት ቀን ውስጥ ለኛ ማሳወቅ ይኖርባቹሃል ጥያቄ አቅርባቹህ ተቀባይነት ካላገኛቹህ ግን ያላስፈላጊ ነገር ከመናገር መቆጠብ ይኖርባቹሃል 1.6K viewsedited 19:51