Get Mystery Box with random crypto!

መልእክቱ ለሴቶች ብቻ እድሚያቹህ ከ25 አመት በላይ የሆናቹህ ስልክ ቁጥራቹህን ወይም usernam | ሀላል ትዳር_Official© @habesh11 ☎️ 251900078860

መልእክቱ ለሴቶች ብቻ

እድሚያቹህ ከ25 አመት በላይ የሆናቹህ
ስልክ ቁጥራቹህን ወይም username
ቢለጠፍ የምትስማሙ ብቻ @habesh11 ላይ
ፃፉልን

ይህን ለማድረግ ግን ከመደበኛው ስልካቹህ
ውጭ ሌላ ሲም ቢሆን ተመራጭ ነው
ከስልክ ቁጥር ይልቅ username ቢሆን
የተሻለ ነው በፈለጋቹህ ጊዜ username
በመቀየር ማንም እንዳይረብሻቹህ
ማድረግ ይቻላልና

ስልክ ቁጥር መለጠፋቺን
ሰዎች የሚፈልጉትን ቶሎ እንድያገኙ
አስተዋፅዖ ይኖረዋል ብለን ስላሰብን ነው
ይህን ስናደርግ ሴቶች ደንቡን የማያከብሩ ሲሆን
በዛው ልክ መጥፎ ጎንም አለውና
እህቶች ደንቡን ልታከብሩ ይገባል!