Get Mystery Box with random crypto!

ሳያስቡት አዲስ የሰላምታ አይነት ነው የፈጠሩልን። ከረዥም ጊዜ በኋላ አንዱ ጀለሴን አግኝቼው.... | ሀላል ፈገግታ 😂

ሳያስቡት አዲስ የሰላምታ አይነት ነው የፈጠሩልን። ከረዥም ጊዜ በኋላ አንዱ ጀለሴን አግኝቼው......

'ሸሃውዚን ሸሃውዚን....' ስለው....

'ነታሃይና ነታሃይና....' ብሎኝ አለፈ

@Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል