Get Mystery Box with random crypto!

ሀዋሳ ዝግጁ?? * በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሸገር ላይ በብዙ የተወደደው #ሐረግ ፊልም ወደ መልከኛ | 📢

ሀዋሳ ዝግጁ??
*
ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሸገር ላይ በብዙ የተወደደው #ሐረግ ፊልም ወደ መልከኛዋ ሀዋሳ መጥቷል...እሁድ ሀምሌ 3 ከ 10 ሰአት ጀምሮ በሲዳማ ባህል አዳራሽ ይታያል።

ማሳሰቢያ ፦ መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

ለበለጠ መረጃ @yabunahi
@Kunesnes
T.me/amharicquets