Get Mystery Box with random crypto!

ሞተረኛ #biketaxi_transport_and_logistics_services_plc #transport | HaHuJobs

ሞተረኛ
#biketaxi_transport_and_logistics_services_plc
#transportation_and_logistics
#Addis_Ababa
የሞተር ሳይክል መንጃ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የትምህርት ደረጃ ቢያንስ 12ኛ ክፍልን ያጠናቀቀ እና ልምድ ቢኖረው ይመረጣል
ችሎታዎች:
- የሚሰጠውን የሞተር ሳይክል በአግባቡ እና በጥነቃቄ መያዝ የሚችል
- በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- አንድሮይድ ስልክ ያለው (መተግበርያ (APP) መጠቅም የሚችል)
Quanitity Required: 10
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #1_years
Salary: 6000.00
Deadline: May 22, 2024
How To Apply: አመልካቾች ከታች አመልክት/ቺ የሚለውን በመጫን ወደ ቴሌግራም አካዎንት የሞተር መንጃ ፍቃድ፣ ስልክ ቁጥር እና አስፈላጊውን መረጃ ይላኩ።

@hahujobs | @hahujobs_bot