Get Mystery Box with random crypto!

ሲኒየር የምርት እቅድና ቁጥጥር ኦፊሰር #minaye_plc #engineering #Addis_Aba | HaHuJobs

ሲኒየር የምርት እቅድና ቁጥጥር ኦፊሰር
#minaye_plc
#engineering
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ተግባራት፡
- የየእለቱ እና ሳምንታዊ የምርት መርሃ ግብሮች በማዘጋጀት በዲፓርትመንቶች ውስጥ ወይም መካከል ያለውን የስራ ዕነቅስቃሴ እና የቁሳቁስ ፍሰት ሰላማዊና ወጥነት እነዲኖረዉ ማደረግ
- ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር እና የደንበኞችን ፍላጎት ለማሟላት የቁሳቁስ እና ሰነዶችን ፍሰት ለማፋጠን ከሁሉም ቡድኖች ጋር ተናቦ እና ተቀናጅቶ መስራት፡፡
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: April 25, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381


@hahujobs | @hahujobs_bot