Get Mystery Box with random crypto!

የንብረት ክፍል ኃላፊ #minaye_plc #business #Addis_Ababa ዲፕሎማ ወይም ከታወቀ | HaHuJobs

የንብረት ክፍል ኃላፊ
#minaye_plc
#business
#Addis_Ababa
ዲፕሎማ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ 12+1 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ (10+3) በማቴሪያልስ ማኔጅመንት/በማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ቦታ :- ቃሊቲ
ተግባራት፡
- ማናቸውንም ማከማቻው የሚይዛቸውን የድርጅቱን ንብረቶች ተቆጣጥሮ በኃላፊነት ይረከባል፣ በጥንቃቄም ይጠብቃል
- በመጋዘኑ የሚገኙ ንብረቶች በዓይነትና በደረጃ ተለይተው በተገቢው ቦታ በስርዓት እንዲደረደሩ ያደርጋል
- የንብረቶችን ገቢና ወጪ እንቅስቃሴ በእስቶክ ቢን ካርድ ላይ በመመዝገብና በማቀናነስ ቀልጣፋ የክትትል ሁኔታዎች እንዲፈጠር ያደርጋል፤ ይፈጽማል፡፡
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #3_years
Maximum Years Of Experience: #5_years
Deadline: April 23, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል hrminaye@gmail.com ወይም ቃሊቲ ገብርኤል ኢንዱስተሪያል መንደር አካባቢ ዴሉክስ ፈርኒቸር ፋብሪካ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ 0114717381


@hahujobs | @hahujobs_bot