Get Mystery Box with random crypto!

የማርች 2024 ወርሃዊ ሪፖርት ባሳለፍነው ማርች ወር 2,770 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ፌብ | HaHuJobs

የማርች 2024 ወርሃዊ ሪፖርት

ባሳለፍነው ማርች ወር 2,770 ስራዎች ወደናነተ አድረሰናል፣ ፌብርዋሪ ወር ጋር ሲነጻጸር በ5.4% ገደማ መቀነስ አሳይቷል:: በመሆኑም ወደናንተ ካደረስናቸው የስራ ማስታወቂያዎች በቢዝነስ ዘርፍ የወጡት 29% ድርሻ ሲይዙ በፋይናንስ የወጡ ስራዎች ደግሞ የ17% ድርሻ በመውሰድ በወሩ ቀዳሚ እና ሁለተኛ የስራ እድል ዘርፍ ሆነው፣ የኢንጅነሪንግ ዘርፍ ደሞ በ12% በሶስተኛ ደረጃ ተከትሏል። ከስራልምድ አንጻር፤ ሁለት አመት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ ማስታዎቂያዎች በ570 ቁጥር ከፍተኛውን ድርሻ ይዘዋል።


ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!!
@hahujobs | @hahujobs_bot