Get Mystery Box with random crypto!

አካውንታንት #abm_technologies_plc #finance #Addis_Ababa በአካውንቲንግ የ | HaHuJobs

አካውንታንት
#abm_technologies_plc
#finance
#Addis_Ababa
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዛ በላይ በታወቀ የኮንስትራክሽን ድርጅት /ቴሌኮም ስራዎች የሰራች/የሰራ
የስራ ቦታ - 22 ( አውራሪስ)
ችሎታዎች፡
- የሂሳብ መዝገብ አያያዝና በዓመታዊ የፋይናንስ ሪፖርት በማዘጋጀት በቂ የስራ ልምድ ያለው/ላት
- Microsoft Word, Microsoft Excel, Peachtree Accounting በቂ እውቀት ያለው/ያለዉ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #4_years
Maximum Years Of Experience: #8_years
Deadline: April 12, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻ tesfaneshe.kerealem@abmtechnologies.net በመላክ መመዝገብ ትችላላቹ።

@hahujobs | @hahujobs_bot