Get Mystery Box with random crypto!

የውጭ የሽያጭ ባለሙያ #go_top_trading_plc #business #Addis_Ababa ኢንተርኔ | HaHuJobs

የውጭ የሽያጭ ባለሙያ
#go_top_trading_plc
#business
#Addis_Ababa
ኢንተርኔት ( ሶሻል ሚዲያ) አጠቃቀም እና በከተማው በመንቀሳቀስ መስራት የምትችል/የሚችል እና ጥሩ የመግባባት ክህሎት ያላት/ለው
በተጨማሪም:
- ኢንተርኔት ሊያስጠቅም የሚችል ስልክ እና የቴሌ ብር አካውንት ያላት/ለው መሆን አለበት
- በየቀኑ በድርጅቱ የሚለቀቁትን የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያዎችን ማየትና ለደንበኞች ማጋራት ይኖርባታል/በታል
- በቀን ቢያንስ 1ሰው በሳምንት 6 ሰው በወር 24 ሰው ባለ 400 ብር ፓኬጅ ወይም የወር አጠቃላይ አነስተኛ የሽያጭ መጠን 9600 ብር መሸጥ የምትችል/የሚችል፡፡
Quanitity Required: 30
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 4800.00
Deadline: March 30, 2024
How To Apply: አመልካቾች በሃሁ ጆብስ ቴሌግራም ቦት ማመልከት ትችላላቹ https://t.me/hahujobs_bot ወይም በድርጅቱ የቴሌግራም ቁጥር 0994404110 እና 0994404111 በቴሌግራም በመላክ ወይም አዲሱ ገበያ ጉለሌ ክ/ከተማን አለፍ ብሎ የቴሌ ህንጻ 3 ተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል

@hahujobs | @hahujobs_bot