Get Mystery Box with random crypto!

- - EXPIRED - - የመልዕክት ሰራተኛ #minaye_plc #low_and_medium_skille | HaHuJobs

- - EXPIRED - -
የመልዕክት ሰራተኛ
#minaye_plc
#low_and_medium_skilled_worker

10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ቦታ፡ ዋና መስሪያ ቤት (ጦርሃይሎች አሮጌው ኤርፖርት)
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #1_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: March 23, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ ይዛችሁ በድርጅቱ ኢ-ሜይል talentacquisition@minayegroup.com ወይም ጦርሃይሎች (አሮጌው ኤርፖርት) አካባቢ ሳሚ ካፌ ምንአየ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን። ለበለጠ መረጃ ስልክ +251113728667/ +251113728668/ +251113728669



@hahujobs | @hahujobs_bot
- - EXPIRED - -