Get Mystery Box with random crypto!

#hafi_ነኝ እስኪ እናስብ ይቺ እህቴ ሀናን ከ Bridal shower በኋላ ልታገባ | 🤔❤እስኪ እናስብ 🤔❤

#hafi_ነኝ
እስኪ እናስብ
ይቺ እህቴ ሀናን ከ Bridal shower በኋላ ልታገባው ትንሽ ቀን የቀረው እጮኛዋ ሚስትና ልጆች እንዳሉት ስታውቅ በሰርጓ ዋዜማ እራሷን ከፎቅ ላይ ወርውራ ገድላለች (Radio ላይ እንደተወራው)

ነብሷን ይማር ካለፈች በኋላ ልክ ናት አይደለቺም ማለት አልፈልግም! ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸው


እናስተውል


እባካችሁ ወንዶች የውሸት ተስፋ ለእህቶቻችን በመስጠት ሂወታቸውን አታበላሹት

ሴቶችም እደዛው

@hafila25 @hafila25
@hafila25 @hafila25