Get Mystery Box with random crypto!

እኔ በበኩሌ Fias ላይ ብራቸውን የተበሉ ሰወች አያሳዝኑኝም እንዴት ካላችሁኝ ስለ Technolog | White Hat Hackers

እኔ በበኩሌ Fias ላይ ብራቸውን የተበሉ ሰወች አያሳዝኑኝም እንዴት ካላችሁኝ ስለ Technology በደንብ Basic እውቀት እንኳ ሳይኖራቸውም ነው የገብት ስለ Online Scamming አላወቁም ለምን ለቴክኖሎጂ ቦታ ስላልሰጡ ተበሉ አያቹ እኔ ለዚህ ነው ስለ ቴክኖሎጂ እንወቅ እንማር እንፈልፍል የምለው Tiktok YouTube IG የመሳሰሉ ላይ የማንንም ለሂወታችን የማይጠቅም like Blind date,Reaction,Gold digger,Prank ከምናይ ስለ ቴክኖሎጂ ነክ Video ብናይ ጥሩ ነበር Online ስራ ብለዉ በተለያዩ መንገዶች ሚዘርፉ አሉ ከ Online መጭበርበር ና መበላት ማምለጫ አሪፉ መንገድ ስለ ቴክኖሎጂ መማር ና ማወቅ ነዉ.

Blind date ሚሰራውስ YouTube መላ ይከፍለዋል አንተ ምን አባህ ታገኛለህ ? happiness እንዳትለኝ

Overall ስለ ቴክ ያላቹን እውቀት አሳድጉ አስፉ or መጨረሻችሁ አማኑኤል ወይ ፀበል ነዉ

አንዳንድ ህጋዊ ገንዘብ የሚከፍሉ ድርጅቶች websiteቶችና Appፖች አሉ ሁሉም fake ና አጭበርባሪ አይደሉም ይታወቅልኝ

@hafblackteach
@hafblackteach