Get Mystery Box with random crypto!

ሙሀደራ ከአል_አንሷር መስጂድ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራ | 🌹Nurul Iman🌷

ሙሀደራ ከአል_አንሷር መስጂድ

ልዩ
የዳዕዋ
ፕሮግራም

በጉጉት እና በናፍቆት የሚጀመረው ሳምንታዊ የሙሀደራ ፕሮግራም

አዲስ አበባ አየር ጤና ሰፈር።

መስጂድ ~ አል_አንሷር

እሁድ ሰኔ 019/ 2014E.C

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል

ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል

መገኘት የምትችሉ





ሩ!!!

መገኘት የማትችሉ
በ ቻናላችን በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና





ከዙሁር ሰላት ቦሀላ

https://t.me/USTAZ_BILAL_GROUP