Get Mystery Box with random crypto!

ዲያስፖራ አጎቶቼ በሰሜን አሜሪካ ተሰብስበው፣ የፈረደባቸውን ስልጤን ሀድያን ቀቤናንና ማረቆን እየቦ | Habib Kedir

ዲያስፖራ አጎቶቼ በሰሜን አሜሪካ ተሰብስበው፣ የፈረደባቸውን
ስልጤን
ሀድያን
ቀቤናንና
ማረቆን
እየቦጭቁ ነው።
ሚስጢራዊ በተባለውና አሁን እየተካሄደ ባለው በሰሜን አሜሪካ የጉራጌ ተወላጆች ውይይት ሙሁራን ተብዬዎች ቀቤናን የአፋቸው መሟሻ አድርገውታል።
ዝርዝሩን በቪድዮ አስደግፌ እለቅላችኋለሁ፣ አቶ ነጃ ስለተባለ መሰሪ ሰውዬ ዝርክርክነት ትሰማላችሁ
የወይዘሮ ዚያድ አሜሪካ መገኘት ገርሞን ሳያበቃ ያወራችው ክፉ ጥላቻ አስደንግጦናል
ለመረጃ አቀባዮች ረዥም እድሜ
****