Get Mystery Box with random crypto!

#ሂቲጎት *** የቀቤና ልዩ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት የግብር ከፋዮች የእለት ገቢ ግመታ ማድረግ ጀምሯ | Habib Kedir

#ሂቲጎት
***
የቀቤና ልዩ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት የግብር ከፋዮች የእለት ገቢ ግመታ ማድረግ ጀምሯል።
ወልቂጤ ከተማ ዙርያ ያላችሁ ነጋዴዎች አመታዊ ግብራችሁን ለቀቤና ልዩ ወረዳ መገበር እንዳትረሱ
ቅድመ ግመታም የወረዳው ገቢዎች እንዲገምቱላችሁ አድርጉ
የንግድ ፍቃድ የሌላችሁም በወረዳው ንግድ ቢሮ በኩል ፍቃድ አውጡ
***
በወረዳው ከተማ ዙርያ ቀበሌዎች በርካታ የንግድ ተቋማት አሉ። ገቢያቸውን ለወረዳው እንዲያደርጉና ድንበር አቋርጠው ከወልቂጤ የሚላኩ ሴረኛ ግብር ሰብሳቢዎችን መከላከል አስፈላጊ ነው። አዲስ አበባ ዙርያ ሸገር ከተማ እንደተመሰረተው ሁሉ ቀቤናም ከሸገር ተሞክሮ በመውሰድ በልዩ ወረዳው አምስት ክፍለ ከተማ ያለው ትልቅ ከተማ መመስረት ይችላል።
የሚመሰረተው ከተማም ለወልቂጤ ጠባቂዋ ይሆናል
ቀቤና ልዩ ወረዳ ገቢዎች ፅ/ቤት
#አሲኖ
***
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
#ቀቤና_ልዩ_ወረዳ