Get Mystery Box with random crypto!

አቦ እንሳቅበት😂😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshvibe12 — አቦ እንሳቅበት😂😂
የቴሌግራም ቻናል አርማ habeshvibe12 — አቦ እንሳቅበት😂😂
የሰርጥ አድራሻ: @habeshvibe12
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.20K
የሰርጥ መግለጫ

★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
🙌በቻናላችን ውስጥ🙌
✏️(በዋነኝነት) ቀልዶችን
✏️| አስገራሚ እውነታዎችን
✏️( የ ፍቅር ታረኮች
✏️ማራኪ ግጥሞችን። ያገኛሉ🤗
Cross 👇 or comment
@resinhunpromo
2 November 2023

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-03-11 21:16:13 መሪ ያላቸው ህዝቦች ግን ታድለው።
1.7K viewsአቦ እንሳቅበት , 18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 13:23:36 March 8 (የሴቶች ቀንን) አስመልክቶ በሴቶች መብት ዙሪያ ዓለም ዓቀፍ ስብሰባ ተካሂዶ የኛን ሃገር ተወካይ ጨምሮ የየሃገራቱ ተወካዮች ስብሰባውን ታድመዋል

እናም የመጀመሪያዋ ተናጋሪ ከአውሮፓ የመጣች ሴት ነበረች…
                      ••●◉●••
ማይክራፎኑን ከያዘች ቦኋላ ባለፈው ዓመት ማርች 8 በነበረን ስብሰባ ባሎቻችን እኩልነታችንን እንዲቀበሉ ማሳመን እንዳለብን ተምረን ነበር ከዚያ ስብሰባ ተመልሼ ቤቴ እንደገባሁ
#ባለቤቴን ከዚህ ቦኋላ ምግብ እንደማላበስል እና ራሱ ማብሰል እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን ጣት የሚያስቆረጥም ጥብስ እንደሰራ አየሁ ስትል አዳራሽ ሙሉ ሴት አጨበጨበ
                         ••●◉●••
ሁለተኛዋ ተናጋሪ ከምድረ አሜሪካ የመጣች ስትሆን እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ኮንፈረንሳችን ቦኋላ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ ልብስ እንደማላጥብ እና ራሱ ማጠብ እንዳለበት ነገርኩት የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም በሶስተኛው ቀን ግን የራሱን ብቻ ሳይሆን የኔንም ልብስ ማጠቡን አየሁ ስትል በድጋሚ አዳራሽ ሙሉ ሴት በጭብጨባ ተቀበላት
                      ••●◉●••
ሶስተኛዋ ተናጋሪ
#ከኢትዮጵያ የሄደችው
እሷም መድረኩን እንዳገኘች ከአምናው ስብሰባ መልስ ወደ ቤቴ ስመለስ ባለቤቴን ከእንግዲህ
#ምግብ እንደማላበስል እና #ካልሲዎቹን እንደማላጥብ #እንጀራም እንደማልጋግር ከፈለገ ራሱ እንዲሰራ ነገርኩት

የመጀመሪያ ቀን ምንም አላየሁም

በሁለተኛው ቀንም ምንም አላየሁም

በሶስተኛው ቀን ግን……


የግራ ዓይኔ እብጠት ስለቀነሰልኝ ትንሽ ማየት ችዬ ነበር
                        
2.0K viewsአቦ እንሳቅበት , 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 10:27:26 ይሄን ኑሮ ተቋቁመን ከቆየን በሚቀጥለው አመት ሁላችንም ለኖቤል አዋርድ ኖርዌይ መሄዳችን አይቀርም!

ስለዚህ የምታቀርቡትን ንግግር አዘጋጁ
1.8K viewsአቦ እንሳቅበት , 07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 10:08:29
የ ዩንበቨርስቲ   ተማሪ  ሆናቹ  ቤተሰብ ብር እስኪልክላቹ  እምጠብቁ

ከቤተሰብ ጋም ሆናቹ ቀጣይ አመት ወደ  ዩንቨርስቲ እምገቡ
  አሁን ተፈታኝ የሆናቹ  በሙሉ  
ቤተሰብን ብር ከማስቸገር   ብር በቀላሉ እምታገኙበት መንገድ

በ3ቀን ውስጥ ብቻ 100ሺ  ብር እንዴት  በቤቲንግ እንደምታገኙ  ይጠቁማቹሀል

vip  tecket  ከነ  ማረጋገጫው  ነው እሚለቀቀው
1.8K viewsPromotion ማስታወቂያ, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 08:05:09 ጀለስ ሰክሮ ተሸክሜ ቤቱን ሳደርሰው ሚስቱን ምን ቢላት ጥሩ ነው?

"ስልክሽን ፃፊሊኝ ነገ እደውልልሻለሁ"
1.9K viewsPromotion ማስታወቂያ, 05:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 20:06:56 በጣም ደፋር ሰው ልታቁ ትችላላቹ ግን

ከአከራዩ ብር እንደሚበደር ሰው አይናውጣ ደፋር የለም ?

2.2K viewsአቦ እንሳቅበት , 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 16:47:52
መቶ ሺ ብር እንደ ቀልድ

ትንሽ በማውጣት ብቻ ብዙ እሚያገኙበት
ዘመኑ የ ቴክኖሎጂ ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቅለው ገንዘብ ይስሩ
2.3K viewsPromotion ማስታወቂያ, 13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 15:52:50 አሰጣጧ ... እንደዚ አይነት አሰጣጥ አይቼ አላውቅም
.
.
.
.
ቲሸርቱን ለብቻ
ሱሪውን ለብቻ
ጃኬቱን ለብቻ እኮ ነው ምታሰጣው
2.3K viewsPromotion ማስታወቂያ, 12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 14:24:57 #እራት_አብረኸኝ_መብላት_ፈልገህ_ነው...
በመጀመሪያ የእጅህን ቆሻሻ በዉሃ ደምስስ ከዛ በግርግዳው ሰሜን ዕዝ የተሰቀለውን ትሪ አምጥትህ ሳሎን ያለውን አንድ ወንበር ተቆጣጠር እና ተዋጋ
2.2K viewsPromotion ማስታወቂያ, 11:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 08:08:05 ''#ተለያይተናል'' ብዬ .... ኘሮፋይሌን ጥቅስ በጥቅስ አድርጌማ አላስደስትህም አይገርምህም!

#ብላ_post_አድርጋለች
2.3K viewsPromotion ማስታወቂያ, 05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ