Get Mystery Box with random crypto!

(በድጋሚ የወጣ) ባንኩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (Nissan Micra Automobile 2012፣ | Habesha Tender (ሐበሻ ቴንደር)

(በድጋሚ የወጣ) ባንኩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን (Nissan Micra Automobile 2012፣ Bishoftu Double Cabin Pick up 2012፣ Suzuki Motor Bicycle 2012፣ TVS Motor Bicycle 2013፣ Hyundai EON Automobile 2015) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Deadline: ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት (June 5, 2023)

***ትክክለኛው የመኪናዎቹ ፎቶግራፍ ነው
በ video ለማየት በtiktok https://vm.tiktok.com/ZM2FF1qcx/ ይመልከቱ

የመኪናዎቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይግቡ ፤ አባል ካልሆናችሁ ይመዝገቡ!!!
http://www.habeshatender.com/m/habeshatender.php?ref=238633

የመኪና እና የቤት ጨረታዎችን እንደወጡ በየቀኑ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ! https://t.me/habeshatenderautohome

ለመመዝገብ በonline ( http://www.habeshatender.com/m/subscribe.php ) ወይም እኛ እንድንመዘግቦት የእርስዎን ስም; ስልክ ቁጥርዎን እንዲሁም email ካለዎት በSMS ይላኩልን። ለተጨማሪ መረጃ 0967829782 / 0947356565 ይደውሉ ።
ወይም በአካል ቦሌ መንገድ ከደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ 405 በመምጣት ይመዝገቡ::

Pricing / የአገልግሎት ዋጋ
https://t.me/habeshatender/363

በጨረታ የሚሸጡ መኪናዎች ለማግኘት
http://www.habeshatender.com/m/tendercategories.php?category=Vehicle+Sale

ሐበሻ ቴንደር የኢትዮጵያ ጨረታዎች የመረጃ ምንጭ