Get Mystery Box with random crypto!

ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮ|| Habesha Islamic Radio አሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካ | HABESHA ISLAMIC RADIO ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ

ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮ|| Habesha Islamic Radio
አሰላሙ_ዐለይኩም_ወራሕመቱሏሂ_ወበረካቱሁ
«««««««««««««««««««««««
ተወዳጁን ሐበሻ ኢስላማዊይ ሬድዮን ከታች ባሉት ሊንኮች በMp3 በማውረድ ያድምጡ! ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር በማድረግ ያስተላልፉ!
ለዋይፋይ ተጠቃሚዎች
https://sta.sh/0g9qoeo7svk

ለሞባይል ዳታ ተጠቃሚዎች
https://sta.sh/0g9qoeo7svk


ሙሉ ዝግጅታች
➲በዛሬዉ ክፍል 349 ዝግጅታችን ስለ #ከረመዷን በኋላ ሁኔታችን ምን መሆን አለበት? ስለሚለው እየተዋወስን ቆይታ እናደርጋለን
ከእምነታችን ጓዳ የደርስ ጥንቅራችን
➲በክቡር ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማን
በኢስላምና ኪነ ጥበብ ሰዓታችን
➲ አስተማሪና ጥበብ አዘል ምክሮች
➲ከአድማጮችና ከፕሮግራሙ አዘጋጆች የሚዘጋጁ ግጥሞች
➲አዝናኝና አስተማሪ ታሪኮች ይቀርባሉ
ከአድማጮች መድረክ ዝግጅታችን
➲ የአድማጮች ጥያቄ እና የዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ምላሽ

ከምርጥ ትዉልዶች አምባ ጥንቅር
➲ ስለ ነብዩላህ ኸዲር የፕሮግራማችን ማድመቂያ መልዕክት አዘል መንዙማዎችና ነሺዳዎችን አካተን መጥተናል

➲በWhatsapp የሬዲዮናችን የግሩፕ አባል ለመሆን +966576247529 በኩል ማናገር ይችላሉ።
እንዲሁም አስተያየታችሁንና ጥያቄያችሁን
+251936994553 እና 0947109721 ይላኩ!
ለሌሎች በማስተላለፍ ተደራሽነቱን እናስፋ
Share Share Share Share
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
ሐበሻ ኢስላማዊ ሬድዮ በሚመችዎት ፕላትፎርም ይከታተሉን!
Facebook
https://www.facebook.com/alhabesharadio
You Tube
https://www.youtube.com/@habesharadioofficial3979/videos
Tik Tok
https://www.tiktok.com/@habe.../video/7197109796355443973...
Telegram