#መረጃ #TV_Varzish እና #FootBall_HD Black Screen ለሆነባቹ ወይም ምስል አላሳይ ላላቹ የነበሩትን Tv Varzish & FootBall HD ቻናሎች በቀላሉ ለማስተካከል በሪሞታቹህ ብቻ መጀመሪያ የነበሩትን ቻናሎች Delete በማድረግ በድጋሚ Search አድርጉት በቀጥታ እና በቀላሉ ይሰራል / ይከፍታሉ ማለት ነው። Frequency 11785 H/V 27500 @Habesha_Dish @Habesha_Dish 786 viewsተሜ 𝗖𝗹𝗶𝗲𝗻𝘁 𝘀𝗲𝗿𝘃𝗶𝗰𝗲 , 05:17