Get Mystery Box with random crypto!

Habesha news🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha — Habesha news🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 H
የቴሌግራም ቻናል አርማ habesha — Habesha news🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @habesha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.08K
የሰርጥ መግለጫ

News and entertainment

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-12-02 08:11:45
16.0K views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-02 08:08:46
14.8K views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-02 08:01:50
የዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ፦

1. የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች (2 ኛ ዓመት እና ከዛ በላይ) ዳግም ቅበላ ህዳር 25 እና 26 (አርብ እና ቅዳሜ) ቀን 2013 ዓ/ም እንዲሆን ተወስኗል። ስለዚህ ከላይ በተገለፁት ቀናት ወደ ዩኒቨርሲቲ እንድትገቡ ተብሏል። ትምህርት ህዳር 28/2013 ይጀምራል።

2. የጅማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች ምዝገችሁ ህዳር 28 ፣29 እና 30/2013 ዓ/ም ነው።

በዚህ ምዝገባ ቀናት የሁሉም ዓመት የትያትር፣ መዚቃ እና ቪዡዋል አርት፣ ነባር PGDT እንዲሁም የ3ኛ ዓመት የባዮሜዲካል እና የ4ኛ ዓመት የማቴሪያል ሳይንስ እና የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባችሁብ እንድትፈፅሙ ተብሏል።

የነባር እና አዲስ ድህረ ምርቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባችሁን እንድትፈፅሙ ተብሏል።

3. የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ መግቢያ ቀን ህዳር 26 እስከ ህዳር 28 ነው።

@tikvahethmagazine @tikvahmagBot
14.5K views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-02 07:59:48
ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ

ከተፈላጊ የህወሓት ጁንታ አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ።

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህውሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት የነበራቸው እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል።

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህወሓት ጁንታው ጥቅምን ይሻለኛል ብለው ወደ መቀሌ የሸሹ ሲሆን ሾፌራቸው ግን የመንግሥትን ንብረት ለጁንታው አልሰጥም ብሎ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ይዞት መምጣቱ ይታወሳል።

ከዚህም ጋር ተያይዞ በሰላማዊ መንገድ እንደ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ሌሎችም የህወሓት አመራሮች እጅ እንዲሰጡ መንግሥት ጥሪውን አቅርቧል።

@newsetv
12.9K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2019-12-07 18:09:51 እንዴት ናችሁ ወገኖች ሰላም
56.7K views15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2018-11-05 09:08:01 አጠር ያለ አስተማሪ መልዕክት

አንድ ሰው ነበር በባህር ብቻውን በመርከብ እየተጓዘ
በመዓበል ተመታና መርከብ ተሰባብሮ በባህሩውሰጥ
ሰመጠች ሰውዬው እንደምንም እራሱን አድኖ አንድ ደሴት ላይ ያርፍና ጎጆ ነገር ሰርቶ ለቀናት ለብቻው
እዛች ደሴት ላይ ይኖራል ,,,,,,,,ምግብን ዓሳ እያጠመደ እየተመገበ ብዙ ቆየ።

አንድ ቀን ዓሳ ሊያጠምድ ወደ ባህሩ እየሄደ በመሀል እዛች ባህር ላይ ጭስ ይሸተዋል ዞር ብሎ ሲመለከት
ያቺ ጎጆው እየነደደች ነው ,,,,,,,እየሮጠ ቢመለስም ጎጆዎን ሊያድናት አልቻለም ለካ ዓሳ ለማብሰል ያቀጣጠለው እሳት ተያይዞ ጎጆውን አንድዷታል አለቀሰ ፈጣሪወን ወቀሰ እንዴት እዚህ ባህር ላይ ለብቻዬ ጥለከኝ ከቤተሰቦቼ ነጥለክኝ ስታበቃ በስንት ልፋት የሰራዋትን ጎጆ ታቃጥልብኛለክ ብሎ አለቀሰ
አማረረ,,,,,,,, ከደቂቃዎች በዋላ አንድ ድምፅ ሰማ ወደ
ድምፁ ፊቱን ሲያዞር አንድ ትልቅ መርከብ አየ ተደሰተ ,,,,,, የመርከብ ሰዎችም መጥተው ጭነው ወሰዱት
ከዚያም ለመርከብ ሰዎች ጠየቃቸው !
እንዴት አገኛችሁኝ እዚህ አካባቢ እዚህ ባህር ላይ ማንም አይመጣም እኮ እናንተ እንዴት መጣችሁ ?
አላቸው ,,,,, መርከበኞቹም እኛም በዛኛው በኩል ዞረን
እየሄድን ነበር ከዚያ በኩል ጭሰ አየንና እዚህ ሰው ይኖራል ብለን መጣን አንተ አገኘን አሉት።

አቤት ጌታዬ ለካ ከዚህ ከስቃይ ልታወጣኝ ፈልገህ
ነው ትንሻ ጎጆዬን ያፈርሰከው ወደ ትልቁ ቤቴ ልትወሰደኝ ነው ። አለ
አንዳንዴ የሆነ ነገር ስናጣ ሲበላሽብን ፈጣሪንም ሰውንም ስናማርር እንኖራለን ግን ካጣነው ነገር ከጎደለብን ነገር ጀርባ ብዙ ጥሩ ነገር ልናገኝ እንደምንችል እንዘነጋለን በችግራችን ጊዜ መጠጋት
ያለብንን አንድዬን እንረሳለን ከዚያም አልፈን የሁሉ ነገር ፈጣሪውን እንኮንነዋለን ።

ያጣነውን የሰጠን አንድዬ ! አህምሮችን ከሚያስበው በላይ ሊሰጠን እንደሚችል ማመን አለብን !

ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር ማድረጎን አይርሱ

መልካም ቆይታ


ጎራ በሉ
@TRUTHZONE
@TRUTHZONE
110.2K views06:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2018-11-05 09:05:14
78.8K views06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ