Get Mystery Box with random crypto!

ሚስት ፈላጊ ነኝ :- * ስሜ ጌች ነው * እድሜየ 31 ሲሆን * ስራዬ የግል ድርጅት ውስ | ጉርሻ Tube



ሚስት ፈላጊ ነኝ :-

* ስሜ ጌች ነው

* እድሜየ 31 ሲሆን

* ስራዬ የግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬየ ነዉ የምሰራዉ

* ደሞዜ ደሞ 9000ብር ነው ::

የምፍልጋት ሴት:-

* መካክለኛ ቁመት ያላት

* ቶሎ ትዳር መያዝ የምትፈልግ

* ቶሎ መዉለድ የምትችል እንደዘመኑ ዛሬየ ነገ የማትል

* ስራ ያላት

* ቆራጥ አላማ ያላት

* ከሀረብ ሀገር የተመለሰች ከሆነ ችግር የለውም ነገር ግን አሁን ላይ ሀረብ ሀገር ያለች ከሆነ አልፈልግም

* እድሜዌ 20-26 ድርስ የሆነ

ዝግጁ ነኝ ላገባት ::





https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid026QFisegSG9dq2HzZ1p6PAitQBUrBsGhgMdW2TFZZBQbjpe56EsWp2xLkYqq82vrKl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa