Get Mystery Box with random crypto!

ዘመናዊ ስርቆት በበዛበት ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ያስፈልግዎታል!  ከዚህ በኃላ “ንብረቴ ምን ሆ | ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹

ዘመናዊ ስርቆት በበዛበት ዘመናዊ የደህንነት ካሜራ ያስፈልግዎታል!
 ከዚህ በኃላ “ንብረቴ ምን ሆነ? ለቤት ሰራተኛ ትቼው የወጣሁት ልጄስ ምን ሆኖ ይሆን?” ብሎ መጨነቅ ቀረ!
በአውሮፓ እና በአሜሪካ ዝናን ያተረፈውን በአንጋፋው ዛዮሚ (xiaomi) ካምፓኒ የተመረተ ሊያመልጥዎት የማይገባ ልዩ የቤት ውስጥ የደህንነት ካሜራ እነሆ!

ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎን ውሎ ቀጥታ መከታተል የሚችሉበት
ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት
እስከ 256GB ሜሞሪ ካርድ የሚቀበል።
የካሜራውን lens በስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ።
ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል እንዲሁም የተቀዳውን ቪዲዮ በስልክዎ ወይንም በታብሌትዎ ወደ ፈለጉበት ቀንና ሰአት መልሰው ማየት የሚያስችል
አዲሱ ሞዴል Xiaomi ሴክዩሪቲ ካሜራ ከስልክ እና ታብሌት በተጨማሪ በኮምፒውተርም ጭምር ከየትኛውም ቦታ/ሀገር ሆነው ሊቆጣጠሩት ይችላሉ።

6999 ብር


ያለምንም የማድረሻ ክፍያ በነጻ (free delivery) ቤትዎ ድረስ እናመጣልዎታለን። ለማዘዝ ከታች ባለው ስልክ (link) ይጠቀሙ።
@Guramayelie  +251912319263