POWER BEATS PRO 2,500 ብር - አንዴ ቻርጅ አድርገውት ለዘጠኝ ሰዓታት ያለምንም መቆራረጥ የሚጠቀሙበት። - ሙሉ ቻርጅ ለማድረግ 2 ሰዓት ብቻ በቂው ነው። - የምፈልገው ለስልክ ብቻ ነው ካሉ ደግሞ ሳምንቱን ሙሉ በአንድ ጊዜ ቻርጅ ብቻ ሊጠቀሙበት ይችላሉ - ለመኪና ፣ ለጂም ፣ ለፊልም ብቻ ምን አለፋዎት ለማንኛውም ፍላጎትዎ መሆን የሚችል በቀላሉ ጆሮ ላይ የሚቀመጥ ይወድቃል ብለው የማይጨነቁበት ሊኖርዎ የሚገባ ኤርፎን ነው። - እቃውን ሲፈልጉት ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነጻ (free delivery) እናመጣልዎታለን። +251912319263 2.7K views19:26