"ፋሲካ ሲደልል በመሪነት የኖረበትን ዘመን አብዮት በመረጃ ላይ ተመስርቶ፣ በአካዳሚያዊ ማጣቀሻ አጎልብቶ፣ ሙያዊ ትንታኔውን አካቶ አቅርቦታል። ያንን ዘመን (ከተከሳሾችም ሆነ ከከሳሾች ወገን) በመጀመሪያ ደረጃ መረጃ ላይ ተመስርተው የጻፉ ጥቂቶች አሉ። ይህን የሚለየው ጸሀፊው በዘመኑ ከነበረው አብዮታዊ ሚና ክበብ ወጥቶ መረጃዎችን ተጠየቅ በቃኘው ህሊና እና ህይወትና ጸጸት ባሰከነው ልቦና ለመመርመርና ለመተንተን መቻሉ ነው። በዚህም የተነሳ ያለ ሚዛናዊነት ፈተና የሚነበብ መጽሐፍ ነው፤ ምናልባትም በዚያን ዘመን አብዮታዊ መሪዎች ስለዘመኑ የተጻፈ የመጀመሪያው ንስሀ።" ከበድሉ ዋቅጅራ (ዶ/ር) ስለመጽሐፉ የተሰጠ አስተያየት። የሻምላው ትውልድ ፋሲካ ሲደልል የገፅ ብዛት - 590 የተለጠፈበት ዋጋ - 750 ብር መሸጫ ዋጋ - 600 ብር >=3 Free delivery Contact us @Guramayelie 0912319263 Telegram : t.me/guramaylebooks Twitter : twitter.com/guramaylebooks Facebook : facebook.com/guramaylebooks IG : Instagram.com/guramayle_books Email : guramaylebooks@gmail.com ። 692 views05:24