Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ታሪክ ከዓፄ ይኹኖ አምላክ እስከ ዓፄ ሱስንዮስ ከ1270 - 1632 ዓ.ም ይህ መጽሐ | ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹

የኢትዮጵያ ታሪክ ከዓፄ ይኹኖ አምላክ እስከ ዓፄ ሱስንዮስ ከ1270 - 1632 ዓ.ም

ይህ መጽሐፍ የመካከለኛውን ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ በጥሩ አተያይ የሚያትት አዲስ መጽሐፍ ሲኾን የሰለሞናዊውን ሥርወ መንግሥት ከአነሳሱ እስከ ውድቀቱ እና በወይ ባህር ክልል የነበረውን የሙስሊሙንና የአውሮፓውያንን ፉክክር የሚዳስስ በእስታኤላዊው ፕሮፌሰር ሞርድኃይ አቢር የተፃፈ ሲሆን በበሳል የአተረጓጎም ብቃት በማውሮ አዛሪዮስ ተተርጉሞ ለንባብ በቅቷል።

መጽሐፉ አስቸጋሪውንና ውስብስቡን የመካከለኛውን ዘመን የሚተነትንንና የዘመኑን የታሪክ ክፍተት የሚሞላ እንዲሁም የእስልምና ኃይሎች መነሳትን የኦሮሞን መስፋፋት ፣ የሰለሞናዊው መንግስት የውድቀት ምክንያቶች፣ በቀይ ባህር ዳርቻ የነበሩት የትግራይ ሹማምንቶች የአውሮፓውያንን ሽርክና በተጓዥነት ስም የሚመጡ አውሮፓውያን ስውር ፍላጎት ጭምር ተተንትኖበታል።


የኢትዮጵያ ታሪክ ከዓፄ ይኹኖ አምላክ እስከ ዓፄ ሱስንዮስ ከ1270 - 1632 ዓ.ም ተርጓሚ ማውሮ አዛሪዮስ
የገፅ ብዛት - 314 የተለጠፈበት ዋጋ - 380 ብር
መሸጫ ዋጋ - 250 ብር >= 3 Free delivery
Contact us @Guramayelie 0912319263