Get Mystery Box with random crypto!

ሕይወት ከባድ ነች - በጭንቀቶች፣ በውጥረት፣ በአስፈሪ ክስተቶች የተሞላች። እና ይህንን ሁሉ ጠራር | ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹

ሕይወት ከባድ ነች - በጭንቀቶች፣ በውጥረት፣ በአስፈሪ ክስተቶች የተሞላች። እና ይህንን ሁሉ ጠራርጎ ለማስወገድ ምን ማድረግ ይኖርብናል? እንዴትስ እነዚህን ሁሉ ችግሮች እንደ ተራ ነገር ንቀን ልናልፋቸው እንችላለን?
ፍልስፍና ቀላል ሆኖ ሊተገበር የሚችል መፍትሄ ያቀርብልናል - #ሜሜንቶ_ሞሪ
ሜሜንቶ ሞሪ የላቲን ሃረግ ሲሆን ትርጓሜውም “እንደምትሞት አስታውስ” ማለት ነው። አይቀሬ ስለሆነው ሞት ስታስብ ለዚህ ሁሉ ጉዳይ መጨነቄ አግባብ ነው ወይ? የሚል ጥያቄን ታነሳለህ።
የሮም ንጉስ እና ፈላስፋ የነበረው ማርክስ አውሬሊየስ ይህን ሃሳብ አጥብቆ ይወደዋል። ሞት ተፈጥሯዊ እና አይቀሬ ነው ንብረትን ለማፍራት መሮጥ፣ አለማዊ ሃብትን ማሳደድ… ይህ ሁሉ ልፋታችን ይዘነው ለማንሄደው ኮተት ነው ይለናል። አንድ ቀን አፈር እንሆናለን፤ ስለምንስ ምድራዊ ጊዜያችንን በጭንቀት ውስጥ እናሳልፋለን?
ሶቅራጠስም፣ ዘርዓ ያዕቆብም የዘመናቸው ወፈፌዎች ነበሩ። እንኳን ሊጠየቁ ሊታሰቡ እንኳ የከበዱ ጥያቄዎችን አንስተው መርምረዋል። ሶቅራጠስን ያስገደለው፤ ዘርዓ ያዕቆብንም ከአገር ያሰደደ ፍልስፍና ምንድን ነው?


ፍልስፍና ከዘርዓ ያዕቆብ እስከ ሶቅራጥስ
ትርጉም በፍሉይ ዓለም
የገፅ ብዛት - 352 የተለጠፈበት ዋጋ - 350 ብር
መሸጫ ዋጋ - 210 ብር >= 3 Free delivery
Contact us @Guramayelie 0912319263