Get Mystery Box with random crypto!

ሰሞኑን ኦሆdead የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላትን ያዝኩ እጅም ሰጡ ብላ በሚዲያ ካሳየችን ውስጥ | Gumaa Saaqqataa

ሰሞኑን ኦሆdead የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላትን ያዝኩ እጅም ሰጡ ብላ በሚዲያ ካሳየችን ውስጥ እነዚህን አይቼ ተገረምኩ። እነዚህ ላለፉት ሁለት አመታት ከምዕራብ ሸዋ ጌዶ በታች አብዛኛውን የጨሊያ ወረዳ ገበሬዎችን ስዘርፉ ሲገድሉ የነበሩ ህዝቡ የሚያቃቸው ወንበዴ ቀማኞች መሆናቸውን እኔ ምስክር ነኝ። የገዛ አባቴን፣አጎቴን እና የጎሮቤት ሰው በድምሩ ከአንድ መንደር ከ600 ሺህ ብር በማገት በነፍሳቸው አወራረደው የቀሙን ናቸው። በእጁ ቦንብ የያዘ ደግሞ ከተማ ውስጥ በመቀመጥ ለሌቦቹ መረጃን ያቃብል የነበረ ነፍሰ በላ ነው።

እውነተኛ ፍትህ ቢኖር የቤተሰቦቼ ስቃይና የተዘረፈው ንብረትን እንጠይቅ ነበረ። ግን ግን....

በነገራችን ላይ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እራሱ እነዚህንና የነዚህን ቡድን አባላትን እያደነ ሲቀጣቸው የነበረ እና አሁንም በቀጠናው ሲፈልጋቸው የነበረ በመሆኑ ለሁሉም ግልጽ መሆን ይገባል።

ለዚህም የጌዶ፣ ጃርሶ፣ሌንጫ፣ሚዳ፣ቱሉ ኮሶሩ ነዋሪዎች ምስክር ናቸው።
ከቻላችሁ ወደ ህዝብ ድጋሚ እንዳይለቀቁ በማድረግ ከፕሮፓጋንዳ የዘለለ ውለታ ዋሉልን እላለሁ!
Injifannoo Times