Get Mystery Box with random crypto!

በግፍ በአሰቃቂ መልኩ የተገደለው የ ጃል በቴ ኦርጌሳን ታዳጊ አራት ልጆቹንና ነፍሰጡር ባለቤቱን ለ | Gumaa Saaqqataa

በግፍ በአሰቃቂ መልኩ የተገደለው የ ጃል በቴ ኦርጌሳን ታዳጊ አራት ልጆቹንና ነፍሰጡር ባለቤቱን ለማግዝ በሃገር ውስጥ የጃል በቴ ባለቤት ወ/ሮ ስንታየሁ አንበሴ አባል በሆነችበት በተከፈቱ የባንክ ሂሳብ ማጠራቀሚያ ቁጥሮችና በውጭ ሃገር በመጫ እና ቱለማ ተራድኦ ድርጅት እና በአብጌል እሸቴ አማካኝነት በተከፈቱ የgofundme ድጋፍ ማሰባሰቢያ በኩል አቅማንች የፈቀደውን አነሰ በዛ ሳንል ለጃል በቴ ኦርጌሳ ያለን ፍቅር ክብር እና ለህዝብ የከፈለው የህይወት መስዋዕትነት ዋጋ ቤተሰቦቹን በማጋዝ ህዝባዊ አደራችንን እንወጣ ከጎናቸው እንቁም : በግፍ የተገደለው ጃል በቴ ኦርጌሳም ፍትህ እንዲያገኝም ያለምንም ልዩነት ሁላችንም እንታገል : ድምጽ እንሁን

ለሃገር ውስጥ የተከፈቱት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች

~ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000621373677

~ አዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
013200891038202

1.Sintayehu Anbese (የጃል በቴ ባለቤት)
2. Zena Dori Dalecha
3. Dr. Ifa Beriso Debele

ለውጭ ሃገር የተከፈቱት የgofundme ገጾች

https://www.gofundme.com/f/stand-with-jaal-battee-urgeessaa-families?utm_campaign=p_cp+fundraiser-sidebar&utm_medium=copy_link_all&utm_source=customer

https://www.gofundme.com/f/stand-with-batte-urgessas-family?qid=db3d4cbf133c340111f53379b4172d9e&fbclid=IwAR0yT6kRSWEn9owdmY-5uHvCGoRAHqytgcg7DMk6bV3WL2E-TTfnvYUmR9g

ፍትህ ጃል በቴ ኦርጌሳ !