Get Mystery Box with random crypto!

Gulele Education office

የቴሌግራም ቻናል አርማ guleleeducationoffice — Gulele Education office G
የቴሌግራም ቻናል አርማ guleleeducationoffice — Gulele Education office
የሰርጥ አድራሻ: @guleleeducationoffice
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.85K

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-01-15 21:06:40 https://www.facebook.com/1639675942984414/posts/2852696445015685/?app=fbl
6.9K views18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-31 09:15:43
አስቸኳይ የፈተና ማስተወቂያ ጥሪ!!!
6.6K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-28 14:43:28
ቀን 19/ 4 / 2013 ዓ.ም


እንኳን ደስ አላችሁ! የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆናል፡፡

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ዘግይቶ በ2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ156 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ71,476 ተማሪዎች የተሰጠዉ የ2012 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆናል፡፡

ለክልላዊ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከልም 80 % ተማሪዎች ወደ ቀጣይ ክፍል የተዛወሩ ሲሆን የተሻለ ውጤትም የተመዘገበ በመሆኑ ተማሪዎች ፣ ወላጆች በአጠቃላይ የትምህርት ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡

የፈተናዉ ውጤትም ለ10ሩም ክፍለ ከተማዎች በዛሬዉ እለት የተሰራጨ ሲሆን ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ ውጤታችሁን በየትምህርት ቤቶቻችሁ መመልከት እንደምትችሉ ይጠበቃል፡፡

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!
You Tube:



Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

ባልታጠበ እጅ አይንዎን አፍዎን እና አፍንጫዎን ባለመንካት በዙሪያዎ ላሉ ሰዎች አርአያ ይሁኑ!
5.5K views11:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-17 16:30:46 አዲስ መረጃ!!

ከፊታችን ሰኞ ታህሳስ 12/4/2013 ዓ/ም ጀምሮ በ4ኛ ዙር ወደ ገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ የሚገቡ የክፍል ደረጃዎች

በግል ትምህርት ቤቶች የቅድመ መጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች

በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ናቸዉ

አዲስ አበባ ት/ት /ቢሮ
5.2K views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-13 12:03:38
4.5K views09:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ