ቡካዮ ሳካ በፉልሃም ጨዋታ ላይ ለኦዴጋርድ ያቀበላት ጎል የሆነች ኳስ በፕሪሚየር ሊጉ 16ኛው ስትሆን ትንሹ ቃሪያ በፕሪሚየር ሊጉ 21 ዓመት ሳይሞላው ብዙ ጎል የሆነ ኳስ ያቀበለ 4ኛው ተጫዋች ሆኗል ሴስክ ፋብሪጋዝ በ38 ባለሪከርድ ሲሆን ዋይኒ ሩኒ በ22 እና ማይክል ኦዌን በ18 ሁለተኛ እና ሦስተኛ ቦታ ላይ ይገኛሉ #ላይክሼር https://t.me/grupachen https://t.me/grupachen 59 viewsedited 20:01