ቀጣይ የአርሰናል ጨዋታ በ5ኛ ሳምንት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ከአስቶንቪላ ጋር ረቡዕ (25/12/2014) ማታ 3 : 30 @ በውቡ ኢምሬትስ ስቴድየም ሁለቱ ክለቦች ለመጀመሪያ ጊዜ በ1904 ከተገናኙ ጀመሮ 199 ግጥሚያዎችን ያደረጉ ሲሆን የሰሞኑ ጨዋታ 200ኛቸው ነው በዚህ ሂደት @አርሰናል 85 ጊዜ አሸንፏል @ አስቶንቪላ 69 ጊዜ አሸንፏል @ 45 ጊዜ አቻ ወጥተዋል አስቶንቪላ በተለይ ከአርሰን ቬንገር ዘመን በፊት ለአርሰናል ፈታኝ የነበረ ክለብ ሲሆን በተከታታይ 7 ጨዋታዎቸን ያሸነፈበት ጊዜ ሁሉ አለ ከአርሰን ቬንገር መምጣት በኋላ ግን የሃይል ሚዛኑ ወደ አርሰናል አጋድሎ በ47 ጨዋታዎች 8 ጊዜ ብቻ ነው የተሸነፈው ከ2014 እስከ 2019 ያደረጋቸውን 7 ጨዋታዎችም ሁሉንም ማሸነፍ ችሏል አርሰናል በዝውውር ያጣቸውን ሁለት ምርጥ ግብ ጠባቂዎችን በተከታታይ ወደ ኢምሬትስ የሚጋብዝበት ጨዋታ - ሌኖ እና ማርቲኔዝ Good luck https://t.me/grupachen https://t.me/grupachen 56 viewsedited 19:46