ልብ አድርጉ ተግዳሮቱ የእድገት ሂደቱ አካል ነው። ምናለ በሉኝ… ይሄ ወጀብ እና ነፋስ ያልፋል ። ከዚያ በኋላ ገራሚ የሆነ ጊዜ ይመጣል ። ግሩም አብርሃም ነኝ። ኢትዮጵያ ወደፊት 1.0K views10:57