Get Mystery Box with random crypto!

የኃይል ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ነገ ታኅሳስ 12 ዕሮብ ጠዋት 4:00 ጀምሮ ልዩ የሆ | SEER SUNESIS // WISDOM & POWER🦁

የኃይል ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ

ነገ ታኅሳስ 12 ዕሮብ ጠዋት 4:00 ጀምሮ ልዩ የሆነ ኮንፈረንስ እና የጌታ እራት ጊዜ የፈውስ እና የነፃ መውጣት ድንቅ ጊዜ ከነቢይ ሱነሲስ ጋር

እንዲሁም ከ ዳዊት አሰፋ ጋር ልዩ የአምልኮ ጊዜ ይኖረናል

አድራሻ፡-22 ጎላጎል አጠገብ ሰገን ህንፃ ላይ