Get Mystery Box with random crypto!

አይተ ክንደያ ገብረህይወት ወ*ያ*ኔ ናቸው። ኦቦ ኦዳ ተርቢ ደግሞ የኦነግ ሸኔ ቃል-አቀባይ ናቸው። | Gorgora Media

አይተ ክንደያ ገብረህይወት ወ*ያ*ኔ ናቸው።
ኦቦ ኦዳ ተርቢ ደግሞ የኦነግ ሸኔ ቃል-አቀባይ ናቸው።

እና ...የኦነግ ሸኔን መግለጫ በመለጠፍ "ከአይተ ክንደያ" እና "ከኦቦ ኦዳ " ማን ቀደመ ?

መልስ አይተ ክንደያ ገብረህይወት ከኦቦ ኦዳ በ1 ሰዓት ቀድመው የኦነግ ሸኔን መግለጫ ለጥፈውታል።

ማጠቃለያ / Conclusion
የኦነግ ሸኔን መግለጫ የሚፅፈው ወያኔ ነው!

-  ተቃዋሚ ካለ መቼም አይቅረብ።

(አስፋው አብርሃ)