Get Mystery Box with random crypto!

***** የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) 4ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2014 | Gorgora Media

<<4 ዓመታትን በሥራ>>
*****
የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) 4ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም አክብሮ ውሏል። ማህበሩ ላለፉት አራት ዓመታት የአማራ ተማሪዎችን መብትና ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስጠበቅ በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል። ማህበሩ በየጊዜው  ራሱን እያሳደገ ዘመኑን የሚመጥን ተቋም ለመሆንም ጥረት እያደረገ ይገኛል።

በየደረጃው የምትገኙ የማህበሩ ሥራ አስፈጻሚዎች እና መላው አባላት እንኳን አደረሳችሁ!!!

አተማ፡የአማራ ትውልድ ተቋም!!!
ነሐሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም