Get Mystery Box with random crypto!

#በዋግኽምራ ግምባር!! ዛሬ በዚ ግምባር በተደረገው ውጊያ መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ኃይል በመ | Gorgora Media

#በዋግኽምራ ግምባር!!

ዛሬ በዚ ግምባር በተደረገው ውጊያ መከላከያ ሰራዊት የጁንታውን ኃይል በመደምሰስ ጁንታው ይጠቀምበት የነበረውን ዋሻ ሲፈተሽ የተገኘ ነው።

ለተረጂ ህዝብ የተላከ የእርዳታ ምግብ ለጦርነት እየተጠቀመው መሆኑን ግልፅ ማሳያ ነው ሼር ያድርጉ።