Get Mystery Box with random crypto!

በአርቲ ቡርቲ ንግግር የታጀበው የእለቱ መልዕክት ➔በኢትዮጵያ ውስጥ የተገደለው አማራ ቁጥር ከአሜሪ | Gorgora Media

በአርቲ ቡርቲ ንግግር የታጀበው የእለቱ መልዕክት
➔በኢትዮጵያ ውስጥ የተገደለው አማራ ቁጥር ከአሜሪካውያን ጋር ሲወዳደር ኢምንት ነው። ስለዚህ ጭፍጨፋው ይቀጥላል።

➔እናቴ ከሠጠችኝ ዙፋን ላይ ማንም አይነቀንቀኝም።
➔ሰው የሞተበት ቦታ ላይ ችግኝ እንተክላለን
ቢያንስ አስክሬኑ ጥላ እንዲኖረው...
➔እኛ ያደግንበትን ቁማር ተጠቅማችሁ እኔን እና ሽመልስን መነጣጠል የምትሞክሩ አይሳካላችሁም።