Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳ | Google Online Store

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!


በዓሉ የሰለም፣ የፍቅር ፣ የጤና እና የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት ያማረ በዓል ይሁንልን።

ኢድ ሙባረክ!
መልካም በዓል!!

☛ ዉድ ደንበኞቻችን ዛሬ《አርብ》 ሙሉ ቀን ሱቃችን ዝግ መሆኑን በአክብሮት  እንገልፃለን።