Get Mystery Box with random crypto!

# የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ● የስራ መደብ: ኔትወርክ አድምኒስትሬተር ● የትም | Google Jobs

# የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

● የስራ መደብ: ኔትወርክ አድምኒስትሬተር

● የትምህርት ዝግጅት :
B.Sc Degree in Computer Engineering, Electrical Engineering, Computer science or related fields.

● የስራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
●የቅጥር ሁኔታ : ቋሚ

● ደሞዝ : 6193 ብር
● የስራ ቦታ : ባህርዳር
● የምዝገባው ጊዜ : እስከ 03-02-2015

የስራ ዝርዝሩን Comment ላይ በፎቶ አስቀምጠናል!

''How to Apply''
የመመዝገቢያ ቦታ ባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት በአካል በመገኘት


አማራ ክልል ላይ ከተለያዩ ድርጅቶች የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎች ለመከታተል!!

https://t.me/googlejobsinethiopia